ይምጡና ከሚወዱት ክለብ ጋር ውብ ግዜን ያሳልፉ

Snapshots capturing passion, teamwork, and community spirit.

እኛን ተቀላቀሉ!

የኛ አዲስ ከቴ በክለባችን እና በደጋፊዎቹ መካከል በማህበረሰቡ ዉስጥ ድልድይ ሆኖ የሚያገለግል ትልቅ ቤተሰባዊነትን መፍጠር አላማው አድርጎ የሚንቀሳቀስ ክለብ ነው ። ሁሌም የምንገናኘው በፍቅር፣ በአንድነት እና የድል ራዕይ ሰንቀን ነው። እያንዳንዱ ደጋፊ የክለባችን ኃይል ነው፤ እያንዳንዱ ድምፅ በሜዳ ላይ ልዩነትን እያመጣ ለድል አብቅቶናል፡፡

እኛ ከእናንተ ጋር እንደ አንድ ልብ እንመታለን፤ በጨዋታ ግዜም ሆነ ከሜዳ ዉጭ አብሮነታችን ይቀጥላል። የአዲስ ከቴ ጉዞ የሁላችን ጉዞ ነው፤ ድላችን የጋራ ነው።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ የደጋፊ ቤተሰባችን አካል ይሁኑ። በክለባችን ቀለም ይድመቁ፣ ድምፃችሁን ከፍ አድርጉና ሜዳ ዉስጥ ይደግፉን፣ ራዕያችንን ከእኛ ጋር ይጋሩ።

A passionate and dedicated fan who brings energy, loyalty, and enthusiasm to every moment. Whether it’s celebrating big wins, supporting through tough losses, or staying engaged year-round, this fan embodies what it means to truly care. Always informed, always invested, and never backing down, they don’t just watch the journey they’re part of it. Their unwavering support fuels the spirit of the team and inspires those around them.

ስለክለባችን ማንኛውንም አይነት ዜናዎችን እንዳያመልጥዎ በዌብ ሳይት አባል ይሁኑ

የእርሶ አስተያየት ለኛ ገንቢ ነው ማንኛውንም አይነት አስተያየት ካለዎት እባክዎን እታች ባለው ፎርም ላይ ሃሳቦትን ያስፍሩ

Reach out to join our football family today.