ማልያዎትን በኩራት ይልበሱት!

የክለቡን ማልያ ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን !

አዲስ ከቴን ይደግፉ

ጥራታቸውን የጠበቁ የስፖርት ኮፍያዎች

የተለያዩ አይነት ቁልፍ መያዣዎች

በክለባችን ስም የተዘጋጁ ካላንደሮች

በክለባችን ስም ደረጃቸውን የጠበቁ የአንገት ስካርቮች፡ ዉሃ መጠጫዎች፡ ኮፍያዎች፡ ማልያዎች፡ ቦርሳዎች ፡ ደብተሮች ፡ ቁልፍ መያዣዎች እና ሌሎችም እቃዎችን ከውጭ ሃገር አሰርተን ለደጋፊዎቻችን ለማቅረብ እየሞከርን እንገኛለን ፡፡ እነዚህ ምርቶች ለደጋፊዎቻችን እና መግዛት ለሚፈልግ ሁሉ በቅርብ ዝግጁ በሚሆኑበት ግዜ የምናሳውቃችሁ ሲሆን ማልያውን ግን አዉን ካሉበት ሆነው ይዘዙን በፍጥነት ወዳሉበት እናደርሳለን በተጨማሪም ለአዳዲስ አገልግሎቶች በቅርብ ይጠብቁን ለበለጠ መረጃ የኛ አዲስ ከቴን የፌስቡክ እና ቲክቶክ ገጽ ይመልከቱ

የተለያዩ ምርቶችን ከእኛ ይዘዙ

Join Us

Subscribe for exclusive updates and offers